المدة الزمنية 1:58:52

ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021

بواسطة Netsebraq TV
1 134 399 مشاهدة
0
12.5 K
تم نشره في 2021/12/05

ግዛት - Ethiopian Movie Gizat 2021 Full Length Ethiopian Film Gzat 2021 Join this channel to get access to perks: /channel/UCGuqJZeyqbnJ2-v4LVvqTAA/join Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited Copyright ©Netsebraq Media

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 1247
  • @
    @mahiniguso32123 years ago ሴት ልጅ ሁሌም ጀግና ነች ጀግናን የምቶልደውም ሴት ነች ክብሪ ይገባታል ኣደለም እዴ ወዳጆች 411
  • @
    @abelotitos21543 years ago በጣም አሪፍ ፊልም ነው
    በዚህ አጋጥሞ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ሰላም ለእምዬ አገር
    341
  • @
    @tube27903 years ago ይችን ኮመት የምታነቡ የሰው ዘር በሙሉ ሰላም:፥ፍቅር፥ደስታ በያላችሁበት ይስፈን ሀገራችን ሰላም ትሁን።🙏🙏🙏 421
  • @
    @user-tr7pe2ig5b3 years ago አይቼ ጨረስኩኝ ሁፍፍፍፍ ወሳኝ ሰሀት ላይ የተለቀቀ ፊልም እናት ሀገራችን የሁላችንም ግዛት ነሽ ሁላችንም በፍቅር እንኖርብሻለን እንቢ ያለውን እናስወግዳለን ......... 29
  • @
    @mamemamia56523 years ago ምርጥ ፊልም ነው👌👌 አዲስ (ታኩር) በርት ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን የታኩር አድናቂዎች የታላችሁ👍 233
  • @
    @mesitube50043 years ago ኦኦኦ ደስ ይላል ተለቀቀልን ነፀብራቆች እናመሰግናለን በተረፈ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ሰላሙን ያውርድልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአገራችን 117
  • @
    @blackhabeshawit59543 years ago ቴዶ ምርጥ ❤❤❤❤❤
    ስንቶቻችን ነን ስንጠብቀው የነበርነዉ ይሄን ፊልም!!🌹👌
    34
  • @
    @kal___kidan70063 years ago ደራሲዎች በምትሰሩት ፊልም ላይ ታኩርን ካስት አርጉልን ችሎታው በጣም የሚደነቅ ነው ይችላል ግን በጣም ጠፍቶ እዚህ ፊልም ላይ አየውት ፊልሙ ምርጥ ነው ደራሲውም ታኩር ነው ለካ ቀጥልበት አትጥፋብን 😍😍😍 27
  • @
    @kaltube77883 years ago ደብረፅዮን ነው ትዝ ያለኝ አድ ጀግና የትግራይ እናት እዲ ገላቹት ነፃነታቹን እደዚ ብታውጁ ይሻላል ባይ ነኝ 4
  • @
    @KPOP-kq1nr3 years ago ለየት ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን አገራችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘💪🏻 41
  • @
    @user-ku6eq8ou7l3 years ago ዋው ፌልም የተሰራው አዳማ ወንጂን ሸዋ ነው ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር ስላሳያቹኝ አመሰግናለሁ 6
  • @
    @jerryat32173 years ago Woow ምርጥ ነው አቦ ከደራሲው እስከ አክተሮቹ ከጀርባም ያላችሁ ሁሉ ተባረኩ በርቱልን 👍ሰላም ለሀገራችን እና ለልጆቿ በያሉበትም ሰላም ያብዛልን 🙏🙏 10
  • @
    @Love-ej5tp3 years ago ዳዱ + ባቡሉ 🌹የኔ ምስኪን ፊትክ እራሱ በጣም ኮሜዲ ነው 😂ፍቅርና ፍቅር ብቻ 😳ሲባል ፍቅርና ምን ጦርነት 🙊😳😂ሰይሻ ውስጤ ነክ የኔ ደብዳቤ ፀሐፊ 💝👌 15
  • @
    @user-on6gz5qx6m3 years ago ለማየት ጎጉቸነበረ ስጠብቀው የነበረ ፍልም ወላ❤️❤️
    የሳኩት ሳቅ ላሚቱ ድረሱልኝ እያለችነው በእግሊዘኛ አላለም እናት ለዘላለም ትኑር ወላሂ ❤️
    18
  • @
    @martamarta16153 years ago ዎው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን💚💛❤ የመጣብንን ማአት ያርቅልን 🙏🙏🙏🙏 25
  • @
    @Tube-du7rj3 years ago አሪፍ ፊልም ከመሆኑ የተነሳ ሁሉም ሰለፊልሙ ኮሙቷል ይልመድባችሁ ኮሜንተሮች ምረጥ ፍልም ነው በረቱ 10
  • @
    @eldanayegetachewlij78573 years ago ማየት የምፈልገው ፊልም omg መጨረሻው እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ እናመሰግናለን😌 40
  • @
    @soulinkg75423 years ago This is what we were hungry for to watch Ethiopian movie on another level. And da man that played as a dictator......Engdasew Habte - played a big roll! 7
  • @
    @zelalemdesta4993 years ago ምርጥ ፊልም ነው ታኩር ፊልሞችህ የሌለ ምርጥ ነው ከአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ! 13
  • @
    @nuhamifanu4974last year በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 2
  • @
    @user-cm4en9lv8v3 years ago ደስ አይልም ፊልም የጋሀዱ አለም ነፀብራቅ ነው እናስ መች ነበር ይሄ አኗኗር ብትባሉስ እነዚን የመሳሰሉ ምርጥ አርቲስቶ በዚ ዘመን እዲ አይነት ትወና ያወርዳቸውዋል 2
  • @
    @user-lc5xi7iv3u3 years ago በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው ሁላችሁንም በጣም የምወዳችሁ ተዋናይ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግል አሜን 4
  • @
    @mihretuforsedo4893 years ago ወዉ በጣም ብዙ ጊዜ ስጠቢቆ የነበረ ፊልም በጣም ምርጥ ነው ቤተሰብ በጣም አስታማሪ እና አዝንኝ ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ 💚💛❤ 16
  • @
    @edne-ditekla72373 years ago ጊዜ ሲበላሽ እንዲህ ነው በጣም የሚያም የሚያስፈራ የሚያሳዝን የሚያስለቅስ የሚያበሳጭ ፊልም ነው 13
  • @
    @addisuzetewahdo46453 years ago ክክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 የፍቅር ደብዳቤ ውስጥ ልብ ቅርጹ ላይ ጦር ሲል. ፍቅሩን ወደ ጦርሜዳ ልትቀይረው ነው አላለም። 46
  • @
    @Maleda2233 years ago ከረጅም ግዜ ቡሁዋላ ዩቱዩብ ላይ ከተለቀቁ ፊልሞች ተመችቶኝ ደስ ብሎኝ አየሁት ፊልሙ ብዙ መልእክቶች አሉት ቀረፃው አሪፍ ነው ሎኬሽን መረጣውም እንደዛው የሁሉም አክተሮች ብቃት እንዳለ ሆኖ ለማንኛውም እኔ በግሌ አመሠግናለሁ የዚህ ፊልም ደራሲ እና ፕሮዲውሰር አድናቂ ነኝ ቺርስ ለሁላችሁም ባላችሁበት 🍷 1
  • @
    @user-wm1lz8ow2h2 months ago ማርያምን ብዙ ፊልም አይቼ አውቃለሁ እንደዚህ ፊልም ልቤን የነካው ፊልም የለም mother ምርጥ ተዋናይ ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ጀግና እናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️
  • @
    @alainalain78183 years ago ለመጀመሪያ ግዜ ተገርሜ ያየሁት ፊልም ታኩር ብዙ ይጠበቃል ካንተ በርታ ቴዲዬ ትወና አደኛ 8
  • @
    @wondewonde93503 years ago በጣም አሪፊ ነው ፊልሞቻችን ከኮሜዲ እና ድራማ ዘውግ ወጥቶ እንዲህ የሆነ ከፍታ መድረሱን ያሳየናል ✍️✍️😘😘😘 4
  • @
    @genetemaryam39673 years ago ዋውውው እንግዳሰው ወርቄ አንደኛ ነህ በስራወችህ ሳላደንቅህ አላልፍም👏👏👏👏👏በርቱ ምርጥ ፊልም ነው💖🌺💝 3
  • @
    @nahomaddisu45112 years ago ፊልሙ ጥሩ ነበር: ነገር ግን ዳዱ እና ጠንቋዩ የለበሱት አለባበስ የእስልምና እምነት መገለጫ ነው: እንደዛ መደረግ አልነበረበትም !!! አሰባችሁታል የለበሱት አለባበስ የአንድን ብሄር አለባበስ ቢወክል ምን ሊፈጠር እንደሚችል ???? 15
  • @
    @abasyasin57663 years ago ሙስሊም እነደዚህ ሴትንም ሆነ ሌላዉን ማህበረሰብ አያሰቃይም በጣም ያሳዝናል ከምን አንግል እንዳየዉ ልብሱ እና ሙስባሃዉ በማድረግ የሙስሊምን እምነት ያንቋሸሸ ፊል ም ሙስሊሙ ተዉ ሊለዉ ይገባል ደራሲዉን ዳይሬክተሩን ፕሮዲዉሰሩን
    ምነው እትዮጵያ ውስጥ ሙስሊሙን ህብረተስብ አሸባሪ ነው አላቹ እሳ ፊልማቹ ደስ የሚል ትምርህት ቢኖረውም የ ዳዱ አለባበስ ሙስሊሙን ህበረተሰብ ለማንቋሸሽ የተለበሰ ነው ባልጠፋ ልብስ እንደዚ አይነት ልብስ ለብሶ መተወን አልነበረበትም
    እትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ደምረ ውጤት ናት
    እናም ብዙ ሀይማኖት ያላት አገረ ናት እንጂ አንድ ሀይማኖት ብቻ የምትከተል አይደለም 👎👎
    ...
    5
  • @
    @mohammedalbannay6283 years ago በጣም የሳዘነኝ ነገር ቢኖር ፊልሙላይ ለምን ድነው የእስልምናን ልብስ መጠቀም ለምን አስፈለገ እኛ ጠንቋይን እናወግዛለን እንጂ አንደግፍም በዚህ ተቀውሞ አለኝ 42
  • @
    @getahungizaw203 years ago በጉጉት ስጠብቀው የነበረ በእርግጠኝነት ምርጥ የተሳካለት ፊልም ይመሰለኛል 30
  • @
    @zinetseid63923 years ago ለምንድን ነው ሁሌም ጠንቋይ የሙስሊም የምታንፀባርቁት እኛ ሙስሊም ጠንቋይ አይደለም 5
  • @
    @mebratyetewabech25603 years ago በጣም ምርጥ ነው ታኩር ስራዎችህ በጣም አሪፍ ናቸው ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ 1
  • @
    @user-hs7hw4km6z3 years ago ምርጥ ፊልም ነው በተለይ በአሁኑ ወቅት ያለውን የሀገራችንን ሁኔታ ያንፀባረቀ ፊልም ነው እናመሠግናለን 10
  • @
    @menbudes77633 years ago ስጠብቀው የነበረ ፊልም የወንጂ ሸዋ ልጆች ስወዳችው አቦ ኑሩልኝ 2
  • @
    @sifenshume77263 years ago ኤረ ቴዶ በጣም ይጨንቃል የአንተ ግዛት ከዚስ ይሰውረን የልጁ እናትምርጥ ተውናለች እውነት ነው ከዚህ በሃል አገራችን ለማፍረስ የሞከርኩት ሁሉ እራሳቸው ይፈርሳል አገራችን ነፃ ትወጣለች 🙏
    እግዚአብሔር አገራችን ያድርግልን 🙏🇪🇹🇪🇹❤
    31
  • @
    @igloocell67803 years ago የበዛ ሰላም ለናቴ ይሁን ዉድ የሀገር ልጆች እዴትናችሁ ፊልሙ በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ትባረክ ለዘላለም 15
  • @
    @bosenagashu16733 years ago ድል ለዕናት ሀገሬ 😥🙏🏿
    ሰላምና ፍቅር መተኪያ ለሌላት ውድ ሀገራችን 🙏🏿
    27
  • @
    @user-bv3eh4tj4i3 years ago እውነተኛ ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ወቅታዊ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ስለምታቀርቡልን እንወዳችኋለን በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 4
  • @
    @geditages36003 years ago ገራም ፊልም ❤️
    አሁን አገራችን ከለችባት ችግር እና መከራ ነፃ የምት ወጣ ዘመንም ቅርቡ ነው አይዞሽ አገሬ 😭😭
    4
  • @
    @shemsedinqtr80733 years ago በነካ እጃችሁ የፍቅር ጥግ የሚለውንም ልቀቁልን ሌላው እንግዳሰው ስለየውት ደስ ብሎኛል 28
  • @
    @alemazalie2213 years ago ዋውውውውው የሚገረም ድራማነው
    እማማ ኢትዮጲያ ተሳኤሽ ቅርብነው ሁለየም ታሽንፊአለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
    4
  • @
    @user-tb2oe2jt3q3 years ago በጣም አሪፍ ፊልም የተለቀቀ በት ሰአት ጡሩ ነው ለጁንታ ይሆነዋል የደብረፂወን መጨረሻ እንደ ዳዱ ያርገው 4
  • @
    @martaambel2813 years ago wow በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው የእውነት ምንም አይወጣለትም አንደኛ ነው ሊሸለም ይገባዋል በጣም ነው የወደድኩት ከነዛ አዛ ከሆኑ ፊልሞች ገላገላቹን ቴዲ የትወና ብቃትህ የእውነት ከቃላት በላይ ሆኖብኛል ጀግና ነህ በጣም ነው የምወድህ ታኩር በርታልን ይሄን የመሰለ ምርጥ ፊልም ዋጋ ከፍላቹ ሰርታቹ ስላበረከታቹልን ከልብ እናመሰግናለን አሁንም ድረስ ብቃት ያላቸው ድንቅ ደራሲያንና ተዋንያን እንዳሉ እረኛዬ እና ግዛት ማሳያ ነው እንወዳቹሀለን በርቱልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ...
  • @
    @dinatube67573 years ago ዋውው!!በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም እውነትም ግዛት እናትኮ እናት ናት መጨረሻው ያምራል። 4
  • @
    @user-hs7hw4km6z3 years ago ዛሬ ደሴና ኮምቦልቻ ብዙ ሀገሮች ነፃ ስለወጡ ደስ ብሎኛል ድል ለውዱ መሪያችን ድል ለእምዬ ኢትዮጲያና ለጀግና መከላከያ ሠራዊቶቻችን ኑሩልን ክብር ለእናንተ🇪🇹♥️ 12
  • @
    @user-nz2di8xr6b3 years ago አጨራረሱ ምርጥ ፊልም በተለይ ጓደኛሞች ከልብ ጓደኞች ነው ወረት የሌለው ጓደኝነት እስከ ፍፃሜ ለጓደኛ ዋጋ መክፈል አገር ደግሞ የጋራ ነው ከደዚህ አይነት ስርዓት መውጣት አለብን ሲሞት ተጥሎ ለሚኬድ የኔ ማለት አግባብ አይደለም ምርጥ ፊልም ነው 4
  • @
    @zebu42713 years ago ሳንሞት ለቀቃቹልን ግሩም ፊልም ነው ቴዶዬ ሀንዬ ምርጦች ውድድድድ❤ 2
  • @
    @user-Berry.k3 years ago ምንም ሊገባኝ አልቻለም ፊልሙ የዚ ዘመን ታሪክ ነው ወይስ የድሮው ዘመን በቃ ዝብርቅርቅ አለብኝ 🤦🏾‍♀️ 7
  • @
    @azizatilahun44833 years ago በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፊልም
    እረግጠኛ ነኝ አሪፍ እደሚሆን😍😍
    43
  • @
    @user-if7pf4xj2u3 years ago በሂወቴ እደዚህ በጣም የጋጋሁለት ፊልም የለም በዚላይ ምርጥ እና ጎበዝ ተዋናዮች ተሳትፈዉበታል ሞኬ ቴዲ ሀኒቾ አድላይ ዉስጤ ናቹ እደዉ በሞቴ ነፀብራቆች በሞቴ ዛሬ ልቀቁልን ፈታ አርጉን 8
  • @
    @sofihabesha29353 years ago መጥፎ ገፀ ባህሪ ና ደፋሪ አድርጋችሁ ያቀረባችሁት ገፀ ባህሪ እምነትን አስታኮ ሰለተሳደበ እንጂ በጉጉት የጠበቃችሁት ፊልሙ ብዙም አይጥምም 2
  • @
    @tsegayehailu3153 years ago የመጨረሻ ደሜን ያፈላ ፊልም🙄🙄ከዚ ፌልም የወደድኩት የሜካፕ ስራውን ብቻ 🙄🙄🙄ደሞኮ .....የ 6አመት ልጄ እንኳን እፀፅ ሲያወጣለት ነበር ......ሀገር ምድሩ ያወቀው ያባት ሞት እሩቅ ሀገር ሄዷል ይባላል 🤔🤔🤔🤔ቂሊጦ ልታሳስረኝ የሚላት 😢😢😢 9
  • @
    @Seble673 months ago ዋው ዋው ዋው👏👏👏👏👏👏
    ክብር ለሴት ልጅ እሚገርም ወጣ ያለ ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
  • @
    @kal52873 years ago Wow rakauibet ለደራሲው ክብር ይገባል ❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤ 12
  • @
    @fikerabi91513 years ago 🙆 ቴዶ በስበቡ የደረቀ እራስህ በቅቤ ራሰ !! ! ! ! 😜🙉🙊🙈😁👈 14
  • @
    @martayemaryamlij69843 years ago አይኑን ገልጧል ሌላ part አለው መሰለኝ ደስ ይላል እናመሰግናለን 1
  • @
    @astubtube3 years ago በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ማየት የምፈልገው ፊልም ነው ጥሩ ነው እንደጠበኩት ባይሆንም እኔ ከዚህ በላይ ነበር የጠበኩት ተዋናዮች ጎበዝ ናቸው 1
  • @
    @menbinegash48343 years ago በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው በዛላይ ሰፈሬ የተሰራ የሰፈሬ ልጆች ሁሉ አሉበት ደስ ብሎኛል❤ 11
  • @
    @asnakechhailu22213 years ago ቁጥር ሁለት ይኖረዋል ብዬ እገምታለሁ
    ኢትዮጵያ ሁሌም አሸናፊ ናት።
    4
  • @
    @manorfilms19873 years ago አዲስ መላኩ ታደሰ አንደኛ አንተ ብቻ ፃፍ
    በጣም ደስ ይላል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    1
  • @
    @user-ui5kj9jj9nlast month Wow mert film enatoch hulem gegna nachew yenatochachenen edme etef yargelen❤ 1
  • @
    @azebtufa73893 years ago እንኳን ለተክልዬ ወራዊ በኃል አደረሰን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም እንዲያረግልን ተክልዬ ያማልዱን አሜን በሉ ዘመድቻችንን ባሉበት ሰላማቸዉ ይምጣ😭🥱🥱🥱💚💛❤💚💛❤💚💚❤🤲🤲🤲🙏🙏 15
  • @
    @samifm102malaku52 years ago ኢትዮጲያ ውስጥ ከአየኀቸው ፊልሞች ውስጥ "ግዛት" አንዱ እና የእኔ ምርጥ ፊልም ነው። በተለይ "ዳዱ" ዋው፣ዋው፣ዋው የአመቱ ምርጥ የወንድ አክተር ተዋናይ ሊሆን ይገባዋል። ደራሲው እ/ር ይባርክህ ‼ ዳይሬክተሩ አምዕሮህ ይባረክ፣ ካሜራ ማኖች ዋው፣ዋው ኢትዮጲያ ትኮራባችኀለች ።በአጠቃላይ ሁሉም" የግዛት " ፊልም ተዋንያኖች ለእኔ የአመቱ የአማርኛ ፊልም አንደኞች ናችሁ ‼ ኢትዮጲያውያን የፊልም ባለሞያወች ከ"ግዛት " ፊልም ብዙ ሊማሩ ይገባል ። እ/ር ይባርካችው። ... 1
  • @
    @SaraSara-kc8lt3 years ago በጣም አሪፍ ፊልምነው👍👍👍በጉጉት የጠበኩት ፊልም ነበር ድል ለእምዬ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
  • @
    @Sarasara-nl2jc3 years ago ለኔ ግን እንደ ሙስሊም አማኝ እና ለባሽ አድርጎ ማቅረቡ አላማው አልገባኝም.:: እንደኔ እንደኔ ሽሙጥነቱ ነው የሚታየኝ: 7
  • @
    @hananemohammed15513 years ago የእንግዳሰው አለባበስ ምንን አስመልክቶ ነው???? እምነትን የሚወክል አለባበስ መጠቀም አስፈላጊ አይደለም አልባሳቱን የተጠቀማቹት ምን አይነት መልዕክት ለማስተላለፍ እንደፈለጋቹ ፈጣሪ ነው ሚያቀው 4
  • @
    @Kiyavlog333 years ago ዋው የሚገርም ፊልም የምር ቴዲ ትለያለህ ሁሉም አሪፍ ትወና ግን ሚቀጥል ይመስለኛል በርቱ ብያለው❤
  • @
    @sofiyaworku382 years ago የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው ደራሲው በእውነት ምስጋና ይገባሀል ክበርልን❤️ 5
  • @
    @zaharazahara99603 years ago ግን አልገባኝም በጥባጮችን ለምን በሙስሊሞች ማስመሰል ተፈለገ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እኮ የሀገር መከታወች ናቸው ስለዚህ ፊልሙ ፍትሃዊ አይመስለኝም በበኩሌ 3
  • @
    @Marinal0ve2282 years ago እጅግ በጣም ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው በርታ ሁላችሁም ሰርታችሁታል በተለይ ቲዲ ውይ ግን ትንሽ ያስፈራል💓በተረፈ💓በርታ💓ወንድም ታኩር
  • @
    @official_samuel_demsew16273 years ago Ay yeEthiopia film mulu ye hede film gelebetewe yeserutale yehen Film be hede yayew 👍 2
  • @
    @emu77843 years ago አስተማሪ ፊልም ነው ግን የኢትዮጲያ ፊልሞች ላይ ሲጋራ አልኮል መጠጦች ካርታ የመሳሰሉት ባይካተቱ እንደሀሳብ ትውልድ ሚያንፁ አይደሉም 15
  • @
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki2 months ago በጣም ምርጥ አስተማሪ ፌልምነዉ ❤❤❤❤በረቱልን ሁሊም እዳስደመማችሁን ናችሁ❤❤
  • @
    @yonasdw43613 years ago በጣም ማየት የምፈልገው ፊልም ነው እናመስግናለን በጣም ምርጥ ነው::