المدة الزمنية 43:30

Maebel Episode 170

بواسطة Kana Television
233 563 مشاهدة
0
3.5 K
تم نشره في 2021/06/25

ማእበል ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ላይ በቃና Maebel Monday – Friday @8:00PM only on Kana TV #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Maebel #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | /KanaTelevision | Official Website | http://www.KanaTelevision.com/ Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ:: #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance. ------------------------------------------------------------------------------------------------------------ ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 454
  • @
    @kadijaa8750منذ 3 سنوات እልልልል አልሃምዱሊላህ ሱዑዲ ልጆች አንኳን ደስ አለቸው ♥️❤️♥️♥️♥️ 39
  • @
    @zinetfkerمنذ 3 سنوات እውነተኛ ጓደኛ ሱለይማን ውይ ምነው አላህ እደሱ ያሉትን ቢያበዛልን 104
  • @
    @ramadantubeمنذ 3 سنوات ዛሬ ደስስስ ብሎኛል በረራ ዛሬ ሌሊት ይጀምራል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስስስ አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች 83
  • @
    @user-ju7ps6df6oمنذ 3 سنوات ወይ ወይዘሮ ጀሚሌ መልካም ልደት ልክ እንደኔ ደሥ ብሎናል ሳውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻቺን መልካም ዜና ስለሠማን 29
  • @
    @user-hq7iz9yx5hمنذ 3 سنوات ዛሬ ደስ ብሎኛል እስራኛች በራረ ልጀምሩ ነው አላህ በሰላም ለሀረቻው እንድያባቀቸው ዱአ አርጉ 56
  • @
    @hawiiyeshawalij5515منذ 3 سنوات ነገ⓳ ቅዱስ ገብርኤል ነው ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እስኪ እንደኔ ቅዱስ ገብርኤል የረዳው አሜን ባሉ.ብርሃናዊ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሦስቱን ህፃናት ከእሳት እንዳዳናቸዉ እናቴንም ሊቀ መልአኩ ካልታሰበ መከራ ሁልጊዜ ያድናችሁ አሜን❤️❣️ 87
  • @
    @user-fx6pp2ig2nمنذ 3 سنوات በሚስቱ ለይ ሌላ ሚስት ለማግበት ለሚፈልግ ወንድ ወይም በል የረቢ ልክ እንደ ከሎሪን አይነት ሚስት ይስጠዉ 139
  • @
    @belentubea7309منذ 3 سنوات ማን እንደ እናት ምንም ከቀኑ በማነኛውም በደስታም በሃዘንም የማትለየ እምዬ ብቻ ናት ወይዘሮ ሀፈሴ አሉ ምንም ጥፋተኛ ቢሆን እንከን ለእሷ ልጇ ነው ❤ 8
  • @
    @user-fx6pp2ig2nمنذ 3 سنوات ሴቶች አሚን በሉ ልመርቀችሁ በሎቸቹሁ ሌላ ሚስት ሲየዩበችሁ የከሮሊንን አይነት ሚስት ይስጠዉ አሰቤ የተስመማዉ በለይክ 71
  • @
    @fatumaibrahim5378منذ 2 سنوات አሊ ያልደበደበዉ ሠዉቢኖር እናቱን ብቻነዉ ሁሉንም አዳረሳቸዉ 6
  • @
    @emwamaretube6314منذ 3 سنوات ዛሬደስየሚልቀነው የታሠሩትም ወገኖቻችን ሊሳፈሩልነው በሠላም ለአገራቸው ያብቃቸው ደስታ የሚያስደስተው 7
  • @
    @healthyfood7119منذ 3 سنوات ሚሰኪን አሊ በጣም አሳዘነኝ የሰዉ ልጆች ሰንባል መጀመራያ አስቀድመን ተሎ ብለን ከመወሰን አሰብን ብና ረገዉ ጥሩ ነዉ ግን እየሮጡ ‍♀️ ያሰቡት ነገር ግን እየሮጡ ይፈሳል እና ዉዶች የሆነ ነገር ማረግ ከፈለግን አሰቀድመን መወሰን የለብንም ቁመን ማሰብ ጥሩ ነዉ ልክ አሁን አሊ እደሚቆጨዉ እንዳንሁን ከእደዚህ አይነት ከተዘባረቀ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን 5
  • @
    @user-ef6qc2wh4tمنذ 3 سنوات የእናት ተመሳልት ውድ ጄምሌ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክው መልካም ልድት አሊ አበደ 5
  • @
    @marinagi294منذ 3 سنوات አል ግን ዛሬ አስለቀሰኝ እውነቱን ነው ብቸኛ ሆና ህይወት አንዳንዴ እንድ ናት ያኔ ከካሎር ጋር አለው አለው እንዳላለ ዛሬ እንድ ሆና 6
  • @
    @etoict8457منذ 3 سنوات ከዝህ ፊልም የምትወዶቹዉ አርትስቶች ጠቀስ ጠቀስ አርጉሉኝ እስክ 8
  • @
    @Eloneditz222منذ 3 سنوات ለወንዶች አሊ ትልቅ ምሳሌ ነው ከተማሩበት ጊዚያዊ ስሜት አሸንፏችሁ ቤታችሁን ሚስታችሁን ልጆቻችሁን የምታሳዝኑ ወደዳችሁም ጠላችሁም መጨረሻችሁ አያምርም እናም ተማሩበት። 5
  • @
    @cukurhome5666منذ 3 سنوات ፊልሙን ወድጄዋለው ግን የኛ ሰፈርንም ብትለቁልን ደስ ይለናሌ 13
  • @
    @yssuwusggsywu9089منذ 3 سنوات እኳን ደስ አላችሁ ወድ ያገሬ ልጆች ዛሬ ማታ በረራ ይጀመራን እልልልልልልልልልል ደስስስስስስስ ብሎኛን 8
  • @
    @user-jj9kk1jt5fمنذ 3 سنوات ሠው የዘራውን ያጭዳል የአሊ እጣም ይህነው ትምህርት ለወንዶች ሥሜትኔ ፍቅር ለዩ 9
  • @
    @user-bw1vj9mw2wمنذ 3 سنوات በረራ ይጀመራል ኸይር ኸይሩን ያሠማን ወገኖቼ እንኳን ደስ አለን ደስ ብሎኛል ውይ አሊ በሔደበት ሁሉ አካኪ ዘራፍ ልቀቁኝ ውይ ሲያዝናናኝዛሬ አሳዘነኝ ኡፍፍ 4
  • @
    @salemSalem-pr1soمنذ 3 سنوات ቤቱን ቁመው ሲያዩ ውስማን እንደተለመደው ትርካውን ሊጀምር ነው ስል ዝም አለ 18
  • @
    @leyounatethiopia1836منذ 3 سنوات ኧረ በቴሌቭዥን የምታስተላልፉትን ደደብ የሆነውን የኛ ሰፈር የሚለውን አቋርጡት ምን የሚሉት ድራማ ነው ስታስቡት ለልጆቻችን ምን የሚጠቅም ነገር አለው ለስሙ የእድሜ ክልል ወስናችሁለታል ግን የሚያዩት ከ15 አመት በታች የሆኑት ናቸው ። ምንም የማይረባ ቆሻሻ ድራማ ነው መቼም እናተ አይገባችሁም 6
  • @
    @rrgsrdudrr3857منذ 3 سنوات ሙራት ሲበዛ ክፉ ነው ሞሞቱ ላይቅር ምናለው ውድሙን የዘላለም ስቃይ ባይስጠው 3
  • @
    @seninegi9088منذ 3 سنوات እውነት አቶ ሡሌማን ይመቸው ምን አለበት ሁላችንም እንደሡ አየነት ሠው ብንሆን ኡፍፍ 10
  • @
    @ramadantubeمنذ 3 سنوات አሊ በጣም አሳዘነኝ ሚስኪን ጀሚሌ አብራው መሆን ትችል ይሆን ? 16
  • @
    @mahimemaryamlej2295منذ 3 سنوات አየ አሊ ያንተ ቢጤ ወንዶችና ህፃን ልጆች አንድ ናችሁኮማለቴ ህፃን ልጅ አልፈልገውም ብሎ የጣለውን መጫወቻ ሌላኛው ልጅ ሲያነሳበት ኡኡ የኔ ነው ብሎ ይቀውጠዋልያንተ አይነቱ ወንድ ደግሞ እንደዛ ያበሳቆልኳትን ሴት አሁን ላይ አፈቅራታለሁ ምናምን ወቼው ጉድ እኔ ጀሚሌን ብሆን አወ የልጆቼ አባት ነው ግን አጠገቤ አላስደርሰውም ነበር ደፋር 3
  • @
    @abdullahsaleh2305منذ 3 سنوات አሊን ያጠፋው ጥፋት እንዳለ ሖኖ አሑን ጀሚሌ ብትረዳው ምናለ አብረው ቢሖኑ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አሊ ያሳዝነኛል 19
  • @
    @AlAn-sy6mwمنذ 3 سنوات እንደስሌማን አይነት ሰው በፊልም ብቻ ነው ያለው የጓደኝነት ትርጉም ማወቅ ማለት 2
  • @
    @UserUser-vo1jsمنذ 3 سنوات ወይ እናት ክፉ አይንካሽ ወይዘሮ አፍሰ ተሰቃየች በመሃል አል በጣም አስለቀሰኝ 2
  • @
    @peaceLove-mx2umمنذ 3 سنوات መቼም ብሆን የእናት ፍቅረ ልዩ ነው ደግ ብትሆን ክፉ::ጀሚሌ ደግሞ ልክ እንደኔ ልደቱን አክብረ አተቅም 3
  • @
    @Woman544منذ 3 سنوات የሚወዳችሁ ሰው እናንተን የሚመለከት እያንዳንዷን ነገር ያስባል 1
  • @
    @hayamifekr9062منذ 3 سنوات ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እኳን ለቅድስ ገብርኤል ወረሀዊ በአል አደርሳችሁ አደርሰን ቅዱስ ገብርኤል ባላችሁበት ይጠብቃችሁ 4
  • @
    @marmar7350منذ 3 سنوات ጀሚሌ ወደ አሊ መመለስ የለባትም። ይህ ለኛ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው 42
  • @
    @user-dy4lq1ut2uمنذ 3 سنوات አሊ አዛዘከኝ ግን የፊቱጡርነው እድህየሚያደርግህ ወዶችሁለተኛሚስት ስታገቡ ተጠቀቁ 1
  • @
    @semiresmail2909منذ 3 سنوات ሡሌይመንንን ዬት ነክ ሦነር ሌላ ኣገር ኣይደለም የሚሄደው እራሡን ልያጠፋ ነው ወይኔ እውነቴን ነው ካላመከኝ ኮሜታተሮችን ጠይቅ 6
  • @
    @tadelechtasew727منذ 3 سنوات ሁሉም ወዶች እደዚ በገባቸዉ ሚስት ማለት ምን ማለት እደሆነች ቢገባቸዉ ምን ያረጋል ካለፈ ነው ጥቅማችንን የሚያዉቁት አሊ ነገሮች ካለፈ ገብት መመለስ አይቻልም
  • @
    @gduufj4596منذ 3 سنوات እሰኪ መጥፎ መጥፎ ወዶች ሴትን መበደል እንዴት እንደሚፀፅት ከአሊ ተማሩ ውይ አሊ 8
  • @
    @hulubershuhone8924منذ 3 سنوات አሊ የሆንህ ግጅል በገዛ እጅህ አስወጥተህ እስከ ልጆቿ ሜዳ ላይ ጥለህ የምን መነጓለል ነዉ 2
  • @
    @user-ec2oj3xw7tمنذ 3 سنوات ሦነር ምድነው አስርጊዜ ሽጉጥእያነሣህ የምታሥፈራራንዘራፍ መጣውልክ ውልክፍ 8
  • @
    @user-ww7oo2qp4gمنذ 3 سنوات እድ ሱላይምን ጉድኝ አላህ ይሰጥችሁ ሰድትኝች በርር ሰላጃሚረ እድኔ ዳኸ ይላው ላይክ 2