المدة الزمنية 31:44

ከባለቤቷ ጓደኛ ጋር የምትወሰልተው ሴት

بواسطة Sile HiwotTV
337 478 مشاهدة
0
3.7 K
تم نشره في 2021/02/21

Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Sile hiwet Tv

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 557
  • @
    @elsabetcorebtaw9396منذ 3 سنوات ሁለት ደርባባዎች ስወዳቹ ፥ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ። ለሁሉም ፈጣሪ የሚያስተውል ልብ ይስጠን። 7
  • @
    @fetiyaabdo3748منذ 3 سنوات ብስራት ከፕሮግራሙ የበለጠ የአንቺን ሀሳብ አሰትሳሰብሽን እጅግ በጣም ነው የማደንቀው የምትስደንቂ ሴት ነሽ ጅግና 8
  • @
    @user-il5ct3hu2xمنذ 3 سنوات ይህን ፕሮግራም ስሰማ ሁሌም እራሴን ማንነቴን አረማመዴን እመዝናለሁ
    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚ አብሔር ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልንእናመሰግናለን ፌቨን
    4
  • @
    @entertain9537منذ 3 سنوات Sile Hiwot, Bisrat, Mary,
    Here are only some of the things I really appreciate about your program:
    1. You took a very important problem id="hidden1" class="buttons"> of the society and presented it a manner that others listen. Frankly, you are teaching wisdom to the society in a special way, especially to the young people.
    2. Your studio is simple and appealing.
    3. You all are beautiful and presentable.
    4. The tone with which you discuss the subject is excellent!
    I really admire how you chose this area and contribute to the society. You came from a different angle.
    Thank you!
    ....وسعت 6
  • @
    @frezghihabtu7264منذ 3 سنوات Sile hewot TV betam astemri now Ena ketulubet!! Great job and thank you everyone
  • @
    @meazameaza4000منذ 3 سنوات ኧረ እኛ ኢትዮጵያ ግን ምን ነካን የማይታመን ነገር እኮ ነው የምንሰማው እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 114
  • @
    @teddikebede6922منذ 3 سنوات ምን ዓይነት ትውልድ መጣብን ከሰው ፍቅር ይልቅ
    የቆሰ የገዘብ ፍቅር
    ይናወዘው እረበኛ ግዜ የጓደኛ ሚሰት
    ማለት እንደራሰ ነበር የሚታየው
    30
  • @
    @TvTv-kq3brمنذ 3 سنوات Nice subject.Thank U thing more .what is the finaĺ from police result and end judges view. Plz.put it with ur buitful subject.Thanks again. 1
  • @
    @tunay4129منذ 3 سنوات ምድር ታልፍለች ቃሉ ግን ዘላለማዊ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል:: 10
  • @
    @tigsttruneh36منذ 3 سنوات እቺ ሰው መሰል ሴጣን ነች ሰውን ገሎ መኖር ማሰብ ትልቅ ድክመት ነው ጌታ ይገሰፀው አቺ ላይ ያለውን ዳቢሎሰ 15
  • @
    @memestubejoمنذ 3 سنوات take a moment to clap for the artists @redi and all !! i am impressed
  • @
    @saraakter6178منذ 3 سنوات ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ምንአይየት ጊዜ ለይ ደረስን ። 40
  • @
    @lovegrace1303منذ 3 سنوات ትልቅ ትምህርት ነው እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል አሉ አበው በግድ የሚሆን ነገር የለም እራስን አረጋግቶ በሌላ ምእራፍ መራመድ ያዋጣል ብቀላ አያስፈልግም ፍርዱን ለፈጣሪ መተው ። ላዘጋጆቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚያስተውል ያስተውል ። 18
  • @
    @konegen6189منذ 3 سنوات ምን አይነት ሴት ናት እንዲህ አድርጋ በሰላም ልትኖር ነበር? እንክዋን ተረፈ ዋናው በህይወት መትረፉ ነው 21
  • @
    @eliasmohamed395منذ 3 سنوات I APPRECIATE ALL THE ACTORS ,THEY ARE BETTER THAN KNOWN FILM ARTIST 5
  • @
    @ethiojago7171منذ 3 سنوات ቆማ የምትሄድ ሴጣን ብያታለሁ ከይሲ የጦስ ዶሮ እሱኣም ብሎ ነርስ 93
  • @
    @ZainabZainab-cm4qrمنذ 3 سنوات ታሚ የእውነት ይሄ ታሪክ ያንተ ይሆናል ብየ አሰብኩኝ አሁን ከሀገር ውጭ ነው ኡፍፍፍ ታሚ ስወድህ እኔም ሳላውቅ ልብህን ሰበርኩት
  • @
    @saraabebe5829منذ 3 سنوات እግዞኦ ማርና ክርስቶስ ምን አይነት ልብ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚአብሔር ለያንዳንዳችን መላእክት ጠባቄ ይልክልናል ከ እግዚአብሔር የሚሰወር የለም ምን አይነት እንስሳ እንኳን ያሰባል እግዚአብሔርን አለመፈራት ነው ሰው ሰም ብቻ የተከሰቱ ክፉ መንፈስ ያደረ<span id="hidden3" class="buttons">ባቸው ናቸው እግዚአብሔር ለእንደነዚህ ያሉ እንሰሳወች አውሪወች ልቦና ይሰጣቸው አይናቼውን ያብራራላቸው እናመሰግናለን ሜሪ ና ብስራት ....وسعت
  • @
    @militeteklemariam6504منذ 3 سنوات ምን አይነት ግዜነው የደረስነው ሳሰማው የሌላ አለም ታሪክ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈፀመ መሆኑ ማመን በጣም እቸገራለሁ ምክንያቱም የሚሰሙትና የሚታዩት በሙሉ ከእስተዳደጋችና ከባህላችን ወይም ከማንነታችን ፍጹም የማይገናኙ ናቸው ::እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን
  • @
    @godisgoodallthetime9059منذ 3 سنوات የሰው ህይወት አጥፍቶ በሰላም መኖር አለዴ☹️ሰው የሰራውን ያጭዳል እቺ የማትረባ ሰው ታጫርሳለች 25
  • @
    @ema3852منذ 3 سنوات I like the way you explain things pick girls.
  • @
    @rahelmulugeta1924منذ 3 سنوات The problem starts with Tamirat. He was living a so called married life with a woman who DOES NOT LOVE HIM. He might consider himself happy and lucky because id="hidden5" class="buttons"> he thinks he has gotten his sweet heart. The truth is LOVE SHOULD BE EQUAL on both parties so that a marriage can be healthy and successful. I am happy he is alive and hope he will be rewarded with a woman who loves him dearly. That evil Senait and Wasihun are thrown in jail and are living the lives they both deserve. ....وسعت 3
  • @
    @zita3224منذ 3 سنوات አንዳንዴ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡት ጉዳዮች ማመን ይከብደኝና ልብ ወለድ ይመስሉኛል.ግን ደግሞ እውነት ነው 10
  • @
    @user-nd3de5hs6iمنذ 3 سنوات እኛም አፍቅረን እንገላታለን እንዳንቺ አይነቱ ሰይጣን ደግሞ ምስኪኑን ጎዳሽ አረመኔ አይሁዳ ብየሻለሁ 8
  • @
    @selamkebede7909منذ 3 سنوات Its sooo sad, may God help us to see what's wrong these days!
  • @
    @user-qz7fs2he9lمنذ 3 سنوات ይኼንን ብሮግራም ስሰማ ውነት እኛ ኢቶጲያነን ብዬ ራሴን እታዘባለው 35
  • @
    @asterbalacho1341منذ 3 سنوات አይዛክ የኔ ወንድም ለሁሉም. እግዚአብሔር እንደ ስራችን. ይከፈላል
  • @
    @zanbkgddbbf7880منذ 3 سنوات እንደዝች አያነት ሴት ነች የኛንም የሎችንም ሴቶች ስሜ የሜጠፊትይ ሴት ማለት እናት ማለት ነች እንጄ እንደዚይ አይነት አደለችም። 10
  • @
    @mekdeskifetew7426منذ 3 سنوات Mulu.lemulu.yimetan. Egziabeher yikeyeral. Be Egziabeher enetamen, enefram.
  • @
    @eyuel6026منذ 3 سنوات I'm happy for you redu.be lelam entebkshalen
  • @
    @user-ij9wl3pg1jمنذ 2 سنوات እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እንደዚህ አይነት ሴት አትፈጠር የተፈጠሩ ካሉም አላህ ያጥፋችው
  • @
    @sumeyatemam258منذ 3 سنوات አቦ ምን አይነት ጉድ ነው. አልሃምዱሊላህ የአላህ ውስኔ ስለሚበልጥ ታምራት በሕይወት ቆየ። አላህ ልቦና ይስጠን 2
  • @
    @samirahsamirah3937منذ 3 سنوات በጣም ያሳዝናል ስንት የሴት አሳፋሪወች አሉ ፈጣሪ መልካሙን ልቦና ያድለን 3
  • @
    @user-px3ny6ez9tمنذ 3 سنوات የባሌ አብሮ አደግ በእጁ ሊያሰገባኝ ሢሞክር ለባሌ ነገርኩት ባሌም ሚሰቴ ጋር ብደርሰ ብሎ ሢያሰፈራራው ጎደኛ ተብየው አንቺ እኮ ሰሀን የምታጥቢ ገረድ ነሸ ብሎ ምድር ላይ የቀረው ሥድብ አልነበረም ሢሠድበኝ ግን ባሌ እንደህይወቴ የምወደው የአምላክ ሰጦታዬ ነው በፍቅር እየኖርን ነው የሠደበኝ ጎደኛው አፈር ይብላ ባልሸ የሙት ልጅ ያገባው ይለኝ ባረሣውም በባሌ ደሠተኛነኝ ....وسعت 13
  • @
    @habtmariamtadesselemma9969منذ 3 سنوات Betam terue program new enem endechi ayenet tenekesisse set agatemagni neber gun be egziabeher hail alefekut bezu asemesay setochi aleu
  • @
    @jameelajameela6406منذ 3 سنوات ለዚህ እኮ ነዉ ተምረዉ ተመርቀዉ አወቁ ከሚባሉት እኛ የምንችለዉን ያህል ተምረን የተሰደድን የሀረብ ሀገር ሴቶች እንሻላለን ለነገሩ ወንዶቹም የምትወዳቹን ሳይሆን የምትበድላቹን ሴት ትወዳላቹ 20
  • @
    @mebratsntayehu8843منذ 3 سنوات በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን 1
  • @
    @marieomar7711منذ 3 سنوات እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ በጣም ያሳዝናል
    በወድምሽ ላይ እደዚ ቢደረግ ደስ ይልሻል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
  • @
    @negussebeyenearedo4727منذ 3 سنوات ተንኰልና ክፋታችን ስለበዛ ይሕንን ወቅት እግዚአብሔር ይብቃችሁ የሚል ግዜ ይምጣልን።ይሕ ጓደኛ ሳይሆን ሠይጣን ነዉ።ትክክለኛ ጓደኛ እንደ ወንድም ሆኖ መቅረብ ነበረበት።እሱአም ብትሆን ከብት ነች እንሰሳ እንኳን ይሔን አይሠራም።ወንድሜ ለሴት አትሸነፍ የቀረሕን ሕይወት ለአምላክሕ አቅርብ።
    አትናደድ ተማርበት።
    1
  • @
    @user-zh1cp8jr1vمنذ 3 سنوات እረ ሴቶች ግን አረ ተው እባካቹ የሚከባከባቹ ወንድ ወንድ አደለም አይደል ወይ ፈጣሪ ለካ በኔ ብቻ አደለም እንደዚ አይነት ነገር በፈጣሪ ውይ ክፋ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ጥሩዎች አይመለከትም 3
  • @
    @hh-h5196منذ 3 سنوات ከሠው መሣይ ሸይጧን አላህ ይጠብቀን ይች የሚሥት ደረጃም ሆነ ለትዳር ብቁ መሆኗን እሚገልፅ ነገር የላትም ሴቶችየ ትዳር ተመግባታችሁ በፊት አጋራችሁን በደብ ምረጡ ተገባችሁ ብኋላ ግን ካልተመቻችሁ ተለያዩ እንጂ በባላችሁ እና በትዳራችሁ ላይ አትማግጡም ይሄንን ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም 5
  • @
    @almaznegash3708منذ 3 سنوات This useful information nice to know how many friend doing bad things
  • @
    @jklmnk9596منذ 3 سنوات Yezendro bale ena mist eka honewal tedar kerto..lejochen le ayat tetew shisha sisebu eske 2am.wey zendro. 1
  • @
    @argobbatube2232منذ 3 سنوات በጣም ያሳዝናል አይ የኛ የኢትዮጵያ ነገር ፈጣሪ ጥሩ ልብ ስጠን 3
  • @
    @memimalase7244منذ 3 سنوات Tebareku all ethopian people Tebareku. love you
  • @
    @nabiatabeba8640منذ 3 سنوات Sela Hiwet program azegajoch bezu temehret selmtsetun enamesegenaln
  • @
    @helenhelen9147منذ 2 سنوات በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር መከዳት ነው ምንአይነት ባልነው ይቺን መግደል ሲያንስ ነው ነውረኞች ናቸው ሁለቱንም የሚገባቸውን መስጠት ፍተሀዊ ነትነው
  • @
    @rahmatube6134منذ 3 سنوات ኡፍፍ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ያልሞት እኔን እንዴት እንዳሳዘነኝ ባአላህ የኔ ሚስኪን ሰናይት ግን አውሬናት እውነት ከሃዲ 2
  • @
    @sabatiruneh5280منذ 3 سنوات ያሳዝናል እደነኝህ አይነት ሴቶች ይሁን ወንዶች እንዲህ አይነት አፍቃሪ አይገባቸውም 3
  • @
    @tigistbelay1494منذ 3 سنوات ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አየ እኛ ሴቶች እሚከባከበነን ወንድ አንወድም ኧረ ሴትነቴን ጠላሁት ቱ 2
  • @
    @firtachanli482منذ 3 سنوات Bexami yasazinali gin ewunet naw tarku woyis dirama naw??
    Fexari mastewali yisxin
  • @
    @user-kt1my2jf9pمنذ 3 سنوات በዚህ ዘመን ምን በዛ ብትሉኝ ሴቱም ወዱም ችት የማረገ መብዛቱ አይ ምድር ያለ ሠው መኖር ፈራሁ እንደገና 18
  • @
    @amanuelhabtai6037منذ 3 سنوات Enie yemigerimej gin Endet Erguz set yan yahil Libwa yechekinal?
  • @
    @user-bz1dx1ip9dمنذ 3 سنوات ሰው ግን ምን ነካው ቆም ብለን ማሰብ ተሳነን እሳ በሀሳብ መግባባት ስንችል በመግደል ህሊናችን እናሳምናለን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 1
  • @
    @esseygezmu4438منذ 3 سنوات Selam le sele hiwot program.programachu ejegun astemarena ewenetem le hiwot yemehon ewenetgna b gehadu alem laye behagerachen Ethiopia b gorbetochachen id="hidden9" class="buttons"> endeze ayenet wenjel ale ende yasbalegne program new beretu..honom gene bestemecheresha wenjele yeserut geleseboche yeferedbachewn fered begeltse le admache yefa behone teru new baye negne ....وسعت
  • @
    @zizi9953منذ 3 سنوات ሚገርም ታሪክ ነው ዋሲሁን እኔ ነኝ የወጋሁት እሷ የለችበትም ቢል እሷን ከተጠያቂነት ማዳን ይችላል ግን አላደረገውም ምክንያቱም ያቃታል እሱ ቢታሰር ከሌላ ወንድ ጋር ኑሮዋን እንደምትጀመር እርግጠኛነው ለዛ እሷንም ይዞ ገባ የእጇን አገኘች 4
  • @
    @user-ux1yp5cs5oمنذ 3 سنوات እኔ እኮ የሚገርመኝ። ጡሩሴቱ ጡሩ ወድ አያገኙም።ጡሩ ወድ ጡሩ ሴት አያገኙም 9
  • @
    @belayatrateraeye942منذ 3 سنوات እዬ በማንም የሚደርስ ነው ምክንያቱም የሰው ልጅ እራስ ወዳድ ፍጡር ነው ለዛ ነው ከሚወደን ይልቅ የምንወደውን የምንመርጠው 5
  • @
    @mekilitkidist1542منذ 3 سنوات አብዛኛዉን ወንዶች በላይ ዉበት ስለሚያምኑ ቆንጆ ከሆነች ያለማጣት እንኳን ጓደኛቸዉን የወለደቻቸዉን እናት እስከመግደል ይደርሳሉ የገደሉም አሉ እንደተወደደች ያወቀችም ሴት ስልተወደደች ብቻ ሁሉን አድርግ ስትል እንደሚያደርግ ስለምታቅ ያመጣላትን እያዘዘች ትኖራለች ታስጨርሳለች እንደዚህ ጀብዱ መስሏት እና ቆንጆ ነን የምትሉ ቁንጅናዉ ቀርቶ ጥሩ ልቦናን ቢስጣችሁ ቁንጅናን ብቻ አይታችሁ የምታፈቅሩ ወንዶችም መጨርሻዉ የጭቃ ላይ እሾክ ከሚሆንባችሁ ምርጫችሁን እወቁ ካላወቃችሁም ጭቅላታችሁን ስዉ እንዲሾፍርዉ አታድርጉ እላለሁ ....وسعت 1
  • @
    @eleniworku3153منذ 3 سنوات ትክክል:ሁል:ግዜ:ቢወዳትም:እሺ:እያሉ:መቀበል:የለበትም:ታምራት:እውነታውን:ወይም:በፍቅር:ውስጥ:እሱ:ብቻ:ስጭ:እሳተቀባይ:ስህተት ም:ትክክል:ነው:ብሎ:በፍራቻ:መቀበል:የለበትም:ግዴታ:ማሳወቅ:አለበት:ያልደፍረስ:አይጠራም 1
  • @
    @Mama-tu2dgمنذ 3 سنوات በመጠጥሳሆን ጥላትን መጉዳት ከጆን ከጅይክዳው ነበር ዱአው አላህይጠብቀን አይሴት ወዱማምንይበል የኔም ለት ይኸውነው ሳይል
  • @
    @htdvjthr1hu4grhdhr50منذ 3 سنوات እሷን ብሎ ዶክተር አሁንማ በተማረው ነው የባሰው ካልተማር ሰው የማይሰማሁን ነው ከተማረው የምንሰማው
  • @
    @ruthwondie8234منذ 3 سنوات bzhi set ende tmrt ynet wond ketgne endt des yil neber gebyaw altegenatom
  • @
    @tesefanshwedagenw3877منذ 3 سنوات ውይ ሰው ምን ሁነ ግን እንሰሳት ሁን እንደ እረ እንስሳት ሳይሻል አይቀርም ውይ እግዚአብሔር ትግስትህ እንደት ቻልከን
  • @
    @tikletsega9062منذ 3 سنوات Kelib betam asitemari tarik new hulem eketatelalew